ⓘ Free online encyclopedia. Did you know? page 18                                               

ዓሣ

ትልቅ-አፍ ባስ የሚባለው የለጋ ውሃ የዓሣ ዝርያ ሲሆን፡ በአማካኝ እስከ 11ኪሎ ድረስ ይደርሳል። ባስ የሠንፊሽ፡ ማለትም የፀሃይ ጨረር መሳይ ስንጥብ ያላቸው አሳዎች ቤተሰብ ነው። የመጥበሻ ጥብስ በፔፐር ሳውስ የግሪል ጥብስ የመጥበሻ ጥብስ አጥንት የሌለው በኦቨን ብሮይልድ ዲፕ ፍራይድ የኦቨን አሮስቶ እስከነ አጥንቱ በኦቨን ብሮይልድ

                                               

የውሃ ድብ

የውሃ ድብ በውሃ ውስጥ የሚኖር የደቂቅ ዘአካል ክፍለስፍን ነው። የውሃ ድብ መጀመርያ በማይክሮስኮፕ አማካኝነት በ1765 ዓም ተገኘ። አሁን ከአንድ ሺህ በላይ ዝርያዎች ታውቀዋል። ቅርጹ እና አካሄዱ በተለይ እንደ ድብ ስለመሰለ ስለዚህ ስሙ "የውሃ ድብ" ተብሏል። የውሃ ድብ ስምንት ትንንሽ እጆች አሉት። እንስሳው ከአንድ ሚሊሜትር በላይ አይረዝሙም። የአትክልት ህዋስ ይበላል፤ አንዳንድም ዝ ...

                                               

ድቡልቡል ትል

ድቡልቡል ትል Nematoda የትም ቦታ የሚገኝ ጥቃቅን ትል ወይም ወስፋት ያሉበት የእንስሳት ክፍለስፍን ነው። ድቡልቡል ትል በግለሰብ ቁጥርም ሆነ በዝርዮች ቁጥር ምናልባት ፩ ሚሊዮን ዝርዮች በፍጹም የሚበዛው ክፍለስፍን ነው። ከምድር ሕያዋን ሁሉ አብዛኞቹ ድቡልቡል ትል ናቸው። አብዛኞቹ ድቡልቡል ትል ደቂቅ ዘአካል ነው፤ አንዳንድ ዝርያ ግን በሰዎች እስከሚታይ ድረስ ትልቅ ይሆናል። አንዳ ...

                                               

ሴቶች

ሴቶች የሰው ልጆች አንስቶች ናቸው። እናቶቻችን፣ እኅቶቻችን፣ ሴት ልጃቸን ናቸው። "ሴት" የሚለው ቃል ወይም ስም ሌሎች ትርጉሞች አሉትና የተማሩ ሰዎች መለያየት አለባቸው። ከሰው ልጅ በቀር የማናቸውም እንስሳ ወይንም ተክል አንስታይ ብትሆን "ሴት እንስሳ" ወይም "ሴት ተክል" ልትባል ይችላል። ይህን በተመለከተ ሴት ጾታ የሚል መጣጥፍ አለ። በዘመናዊ አማርኛ የቃሉ "ሴት" ታሪክና መድረሻ ...

                                               

ጋብቻ

ጋብቻ በሰዎች መካከል የሚፈጠር ማህበራዊ የአንድነት ሥርዓት ወይም ህጋዊ ስምምነት ነው። ስርዓቱ የሚመሠረተው በሰርግ ስነስርአት ወይም በሌላ ዝግጅት ሊሆን ይችላል። የዚህ ተቋም አወቃቀር እንደየ ባህሉ፣ እንደየ ሃይማኖቱ እና እንደየ ጊዜው ይለያያል። በወንድ እና በሴት መካከል ለሚፈጠር ጋብቻ ወንዱ ባል የሚባል ሲሆን ሴቷ ደግሞ ሚስት ትባላለች።

                                               

አፖሎ ፲፩

አፖሎ 11 ለመጀመሪያ ጊዜ ሰወችን ከመሬት ወደ ጨረቃ ለማጓጓዝ የተዘጋጀ የመንኮራኩር ሚስዮን ነው። ይህ ጉዞ የተቀናበረው በአሜሪካው የጠፈር አጥኝ ተቋም ናሳ ነበር። መንኮራኩሩ ሐምሌ16 1961ዓ.ም ከመሬት ሲመጥቅ፣ በውስጡ ሶስት ጠፈርተኞችን፣ ማለትም ኔል አርምስትሮንግ፣ በዝ አልድሪንና ማይክል ኮሊንስን የያዘ ነበር። መጓጓዣ መንኮራኩሩ ጨረቃ ላይ ከ4 ቀን በኋላ ሐምሌ 20 ሲደረስ፣ በ ...

                                               

ጨረቃ ላይ መውጣት

ጨረቃ ላይ መውጣት የምንለው ማናቸውም ሰው ሰራሽ መንኮራኩሮች ጨረቃ ገጽ ላይ ሲያርፉ ያለውን ክንውን ነው። ይህ እንግዲህ ሰውንም ሆነ ያለሰው የተደረጉ በጨረቃ የማረፍ ክንውኖችን ይጠቀላላል። ለመጀመሪያ ጊዜ ሰው ሰራሽ የሆነ ነገር ጨረቃ ላይ ያረፈው በመስከረም 13፣ 1959 እ.ኤ.አ. ሲሆን ይኸውም የሶቭዬት ህብረት ሉና 2 ሚሲዮን ነበር። ለመጀመሪያ ጊዜ የሰው ልጅ እራሱ ጨረቃ ላይ የወ ...

                                               

ጨረቃ

ጨረቃ የመሬት ብቸኛዋ ሳተላይት ስትሆን በሥርዓተ-ፀሐይ ውስጥ አምስተኛ ትልቅ ሳተላይት ናት። ከመሬት መሀል እስከ ጨረቃ መሀል ድረስ ያለው አማካይ ርቀት 384.403 ኪ.ሜ. ያህል ነው። ይህ ርቀት ከመሬት አንድ ጫፍ እስከ ሌላኛው ተቃራኒ ጫፍ ያለውን ርቀት ሰላሳ ይበልጣል። ሁለቱ አካላት ሥርዓታቸውን የሚጠብቁበት ማዕከላዊ ነጥብ 1.700 ኪ.ሜ. ማለትም የመሬትን ራዲየስ አንድ አራተኛ ከ ...

                                               

ግዝፈት

ግዝፈት በአንድ ነገር ውስጥ ያለ የቁስ ብዛት ማለት ነው። ወይንም፣ በተፈጥሮ ኅግጋት ጥናት የሚሰራበት ትርጉም፣ ግዝፈት ማለት የአንድ ቁስ ግዑዝነት መለኪያ ነው። የበለጠ ሲመነዘር፣ የአንድ ቁስ ግዝፈት፣ ያ ቁስ የያዘውን ፍጥነት እንዳይቀይር የሚያሳየው ተቃውሞ ልኬት ነው። ለምሳሌ በአንድ ዓይነት ጉልበት ፣ ትንሽ እና ትልቅ ድንጋይ ለማንቀሳቅስ ቢሞከር፣ ትንሹ በፍጥነት ያለብዙ ተቃውሞ ፍ ...

                                               

ቀይ

ቀይ የቀለም አይነት ሲሆን የሞገድ ርዝመቱ ከ 700–635 nm እና የድግግሞሽ መጠኑ ከ 430–480 THz ነው። ቀይ ቀለም፡ በብርሃን ዉስጥ፤ አእማድ ወይም ብርሃንን ከሚምሰርቱት የመሰረት ቀለም አንዱ ነው። እንዲሁም በፒግሜንት ቀለም ዉስጥ ዐእማድ ቀለም ነው።ዐእማድ ማለት መሰረት ማለት ነው፡ በእንግሊዘኛው primary colors ይባላል። ሁለት አይነት ዓእማድ ቀለሞች አሉ፡ አንዱ የፒ ...

                                               

ምስስል

ምስስል በየሳይንስ ፍልስፍና ውስጥ የአንድ አመክንዮአዊ ዓረፍተ ነገርን እውነትነት እና ውሸትነት መካከል ያለውን ልዩነት መለያ ዘዴ ነው። መነሻው ሃሳብም ማናቸው የሳይንስ ኅልዮቶች በአጠቃላይ መልኩ ውሸት ቢሆኑም ፣ ዳሩ ግን አንዳቸው ከሌላው በተሻለ መልኩ ወደ እውነቱ ይቀርባሉ። ስለዚህ ምስስል አንድ የሳይንስ ኅልዮት ለእውነቱ ወይንም ለሃቅ ከሌሎች ኅልዮቶች በተሻለ ቀርቦ እንደሚገኝ የሚ ...

                                               

ኅልዮት

ኅልዮት በብዙ ተሞክሮዎች ተፈትነው ሃሰት አለመሆናቸው የተረጋገጡ አመክንዮአዊና ስርአታዊ የሆኑ የትንተናና አንድን ኩነት ወይም ነገር ለመግለጽ/ለማብራራት የሚያገለግሉ ሃሳቦች ስብስብ ነው። ለምሳሌ የቻርልስ ዳርዊን የዝግመተ ለውጥ ኅልዮት ሰዎች እና ጦጣዎች ከአንድ የዘር ግንድ በዝግመተ ለውጥ እንደመጡ ያስረዳል። ይህ የዳርዊን የሃሳብ ስርዓት ኅልዮት ሊባል የቻለው ከሁሉ በፊት ተረችነት ስ ...

                                               

ጨረራ

ጨረራ ወይም ‘radiation’ የሚለው ቃል በቀላሉ ሲገለፅ አቅምን ከአንድ ቦታ ወደሌላ ቦታ በሞገድ ወይም በእኑስ መልክ ሲጓጓዝ ማለት ነው። ‘radiation’ የሚለውን የእንግሊዝኛ ቃል የተለያዩ የሳይንስና የኢንጂኔሪንግ መስኮች ጨረራ እና ጨረር በማለት የተለያየ ትርጓሜ ይሰጡታል። ሆኖም በህብረተሰባችን ዘንድ በተለይም በሒሳብ ትምህርት ውስጥ ከትምህርት ቤት ጀምሮ ‘ray’ ለሚለው ቃል ...

                                               

አዙሪት ጉልበት

አዙሪት ጉልበት አንድ ቁስ ቀጥተኛ ሳይሆን የጎበጠ መንገድ ይዞ እንዲንቀሳቀስ የሚያደርግ የጉልበት አይነት ነው። አዙሪት ጉልበት ምንግዜም ለቁሱ ፍጥነት ቀጤነክ orthogonal ነው ፤ ማለት አቅጣጫው ወደ ሚጓዝበት መንገድ ቅጽበታዊ የጉብጠት ማዕከል የሚያመላክት ነው ኢሳቅ ኒውተን አማካሊ ጉልበትን ሲተረጉም "አዙሪት ጉልበት ማለት ቁሶች ወደ ማዕክላዊ ነጥብ እንዲያዘነብሉ የሚገደዱበት ወይ ...

                                               

ግስበት

ግስበት ማናቸውም ግዝፈት ያላቸው ቁስ ነገሮች እርስ በርሳቸው እንዲሳሳቡ ግድ የሚላቸው የተፈጥሮ ጉልበት ነው። በዕለት ተለት ኑሯችን ግዝፈት ያላቸው ነገሮች በአየር ከመንሳፈፍ ይልቅ ከመሬት ጋር እንዲላተሙ የሚያደረጋቸው፣ በሌላ አነጋገር ለነገሮች ክብደት የሚሰጣቸው ግስበት ነው። የመሬት ግስበት ወይም በተለምዶ የመሬት ስበት መሬት ባላት ግዝፈት ምክንያት ሌላ ግዝፈት ያለውን ነገር የምትስ ...

                                               

የኒውተን የግስበት ቀመር

የኒውተን የግስፈት ህግ እንዲህ ሲባል ይቀመጣል፡ ማንኛውም ነጥብ ግዝፈት ሌላ ነጥብ ግዝፈትን በግስበት ጉልበት ይስባል። ይህ ጉልበት በሁለቱ ነጥቦች ሰንጥቆ በሚያልፍ ቀጥተኛ መስመር አቅጣጫ ይከሰታል። ጉልበቱ ከሁለቱ ግዝፈቶች መጠን ብዜት ጋር ቀጥተኛ መመጣጠን ሲኖረው በሁለቱ ቁሶች መካከል ካለው ርቀት ስኩየር ጋር የተገላቢጦሽ መመጣጠን ያሳያል። በቀላሉ ሲጻፍ፡ F = − G m 1 m 2 ...

                                               

ሪቻርድ ፋይንማን

ሪቻርድ ፋይንማን የ20ኛው ክፍለ ዘመን እውቅ የተፈጥሮ ህግጋት መርማሪ ነበር። የተወለደውም እዚያው አሜሪካ፣ ኩዊንስ እተባለ ከተማ፣ ኒው ዮርክ ክፍለ ሃገር ነበር። የመጀመሪያው የአቶሚክ ቦምብ ከሰሩት ሰዎች መካከል አንዱ ነበር። በራሱ በግሉ ባበረከታቸው የተለያዩ የጥናት ጽሑፎች ምክንያት የኖቤል ሽልማት አሸናፊም የነበር ሰው ነው። ፋይንማን፣ የኳንተም ሜካኒክስን የእውቀት ዘርፍ ካዳበሩት ...

                                               

አልበርት አይንስታይን

አልበርት አይንስታይን በ1895 ዓ.ም ነበር የሁለተኛ ደረጃ ትምህርቱን ሳያጠናቅቅ በኤሌክትሪካል ኢንጂነሪንግ ዲፓርትመንት ገብቶ በድግሪ ለመረቅ በስዊስ የምዝገባ ማመልከቻውን ያስገባው። ለአንስታይን ብቸኛ ማስረጃው በጀርመን ሙኒክ ከተማ የተማረበት የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ውጤቱ ብቻ ነበር። አባቱ በሙኒክ ከተማ የከፈተው ንግድ ለኪሳራ በመዳረጉና ወደ ጣሊያን ሀገር በመሰደዱ የተነሳ ጀ ...

                                               

መስተፃምር

መስተፃምር -በማሰሪያ አንቀፅ ላይ እየተጫነ የአንቀፁን ማሰሪያነት የሚያስቀርና ፣ የሚመስሉ ነገሮችን የሚያጫፍር ቃል መስተፃምር ይባላል። ትርጓሜውም፣ የሚያያይዝ፣ ወይም አያያዥ ማለት ነው። በብዙ ቁጥር ሲሆን መስተፃምራን ወይም መስተፃምሮች ይባላል። ምሳሌ:- "ያዕቆብና ዮሐንስ ትምህርትን ስለወደዱ ወደ ትምህርት ቤት እየሮጡ ይሄዳሉ።" - እነሆ በዚህ አረፍተ ነገር ውስት ሶሥት መስተፃምራ ...

                                               

መጽሐፈ፡ትምህርት፡ዘልሳን፡አምኅራ።

መጽሐፈ፡ትምህርት፡ዘልሳን፡አምኅራ። በጀርመናዊው ጸሐፊ እዮብ ሉዶልፍ እና ኢትዮጵያዊው አባ ጎርጎርዮስ ትብብር የተደረሰ የአማርኛ ሰዋሰው ነበር። በላቲን ቋንቋ ግምገማ የተካሄደበት ይህ መጽሐፍ በ1686 ዓ.ም. ሊታተም በቅቷል። መጽሐፉ፣ ከተለያዩ የሰዋሰው ጥናቶች በተጨማሪ የሉቃስ 11፡1-13 ትርጓሜን፣ አባ ጎርጎሪዮስ ስለ ቅድስት ማርያም የደረሱትን ምስጋና፣ ግጥሞችና የለተ ተለት ንግግሮ ...

                                               

ሥርዓተ ነጥቦች

አማርኛ ፦ ሥርዓተ ነጥቦች በወረቀት ላይ የሰፈረ ሐሳብ ቋንቋ መልእክቱ ግልጽ ሆኖ እንዲተላለፍ ሥርዓተ - ነጥቦች የጎላ ድርሻ አላቸው። በጽሑፍ ላይ ነጥቦችን አስተካክሎ ካለመጠቀም የተነሳ ዐረፍተ ነገሮችን ያሻማሉ፤ መልእክቶች ይዛባሉ፤ ሐሳቦች ይድበሰበሳሉ። ስለዚህ ሐሳቦችን ግልጽ በሆነ መልኩ በጽሑፍ ለማስተላለፍም ሆነ የተጻፈውን መልእክት በትክክል አንብቦ ለመረዳት ሥርዓተ - ነጥቦችን ...

                                               

ሰዋስው

ለድረ ግጹ፣ ሰዋስው ድረ ገጽን ይዩ። ሰዋሰው ስም ሲሆን፣ አንደኛው ትርጉሙ፤ መሰላል፤ መረማመጃ፤ መወጣጫ፤ መውረጃ ነው። ሁለተኛው ትርጉም ደግሞ፣ በአንድ ቋንቋ የቃላትን አግባብና አጠቃቀም የሚያስተምር እንዲሁም የቋንቋው ደንብ የሚወስኑት ድንጋጌዎች ማለት ነው።

                                               

ሞንጎልኛ

ሞንጎልኛ ከሞንጎሊክ ቋንቋ ቤተሠብ ሁሉ የታወቀውና ለአብዛኛው የሞንጎልያ ኗሪዎች ዋና ቋንቋ እንዲሁም የሞንጎልያ መደበኛ ቋንቋ ነው። ደግሞ በአካባቢው ባሉት የሩሲያና የቻይና አውራጃዎች ውስጥ ሲናገር የሩሲያ ክፍላገር ቡርያትያ እና የቻይና ክፍላገር ውስጣዊ ሞንጎልያ መደበኛ ቋንቋ እሱ ነው። በሞንጎልያ ውስጥ ካሉት ተናጋሪዎች ብዙኃን የሓልሓ ቀበሌኛ ይናገራሉ። በቻይናም ዋናው ቀበሌኛ ቻሃር ...

                                               

ቶክ ፒሲን

ቶክ ፒሲን በስሜን ፓፑዋ ኒው ግኒ የሚናገር የእንግሊዝኛ ቋንቋ ዲቃላ ነው። ከእንግሊዝኛ ስዋሰው በጣም ተለውጧልና ዛሬ እንደ ራሱ ቋንቋ ይቆጠራል። የፓፑዋ ኒው ግኒ መደበኛ ቋንቋ ሆኖ በ120.000 ያሕል ተናጋሪዎችና በ4 ሚሊዮን እንደ 2ኛ ቋንቋ ይነገራል። የቶክ ፒሲን አጀማመር በፓሲፊክ ውቅያኖስ ደሴቶች ላይ የሚኖሩ የተላያዩም ልሣናት የሚችሉ ሰራተኞች አንድላይ ለአትክልት ስፍራዎች ሲሰ ...

                                               

ናዋትል

ናዋትል በኡቶ-አዝቴካዊ የቋንቋ ቤተሠብ የሚከተት በሜክሲኮ ኗሪዎች የሚናገር ቋንቋ ነው። በተለይ እስፓንያውያን በ16ኛው መቶ ዘመን ከወረሩ አስቅደሞ በጣም ትልቅና መደበኛ ቋንቋ ሆኖ ነበር። እስከ ዛሬ ግን በ1.5 ሚሊዮን ኗሪዎች በሜክሲኮ እየተናገረ ነው። የዛሬውኑ ናዋትል ከስፓንኛ ታላቅ ተጽኖ ተቀብሏል። ኣብዛኛው ተናጋሪዎቹ ስፓንኛ ደግሞ የሚችሉ ናቸውና። ስፓንያውያን በደረሡ ጊዜ ናዋት ...

                                               

ኔፓል ባሳ

ኔፓል ባሳ ወይም ነዋሪኛ በኔፓል የሚነገር ቋንቋ ነው። በቻይናዊ-ቲቤታዊ ቋንቋዎች ቤተሠብ ውስጥ ካሉት ቋንቋዎች መካከል እሱ ብቻ በዴቫናጋሪ አቡጊዳ የሚጻፈው ነው። ነዋር ከተባለ ነገድ የሆኑት 1 ሚልዮን ያሕል ሰዎች ይችሉታል። የቻይንኛና የቲቤትኛ ዘመድ ቢሆንም ከሕንዳዊ-አውሮፓዊ ቋንቋዎች ከፍ ያለ ተጽእኖ ተቀብሏል። በታሪክ መዝገብ ከሁሉ የቆየ ጽሕፈት በኔፓል ባሳ ከ1122 የታወቀው የ ...

                                               

ኮሪይኛ

가 ካ 나 ና 다 ታ 라 ራ ላ 마 ማ 바 ፓ 사 ሳ 아 ዓ ንጋ 자 ቻ 차 ጫ 카 ቃ 타 ጣ 파 ጳ 하 ሃ

                                               

የሜዳ ቀይ ሕንዳውያን እጅ ምልክት ቋንቋ

የሜዳ ቀይ ሕንዳውያን እጅ ምልክት ቋንቋ በዩናይትድ ስቴትስ ታላቅ ሜዳዎች ላይ በኖሩት በስሜን አሜሪካ ኗሪዎች የተፈጠረ የእጅ መነጋገሪያ ነበረ። በአሜሪካና በካናዳ በሮኪ ተራሮች ምሥራቅና በሚሲሲፒ ወንዝ በስተ ምዕራብ ያለው አገር በብዛት ሰፊ ሜዳዎች ነው። በነዚህ ላይ ብዙ የተለያዩ የአገር ኗሪ ሕዝቦች ወይም ጎሣዎች ጎሽን እያደኑ ይመላለሱ ነበር። እነዚህም አገሮች ሁሉ የየራሳቸው ቋንቋ ...

                                               

ሃንጉል

ሃንጉል በተለይ ኮሪይኛ የሚጻፍበት ጽሕፈት ነው። የተፈጠረው በንጉሥ ታላቁ ሴጆንግ በ1435 ዓም ነበረ። ከዚህ በፊት የቻይና ጽሕፈት ይጠቀም ነበር። የእያንዳንዱ ክፍለ-ቃል ፊደላት አንድላይ በአንድ ክምር ይጻፋሉ እንጂ እንደ ሌላ አልፋቤት ፊደሎቹ በአንድ አይጻፉም። አንዳንዱ ተነባቢ በክፍለ-ቃል መጨረሻ ሊቆም ይችላል፤ ሆኖም ድምጹ ብዙ ጊዘ እታች እንደሚመለከት ይለወጣል። ጽሕፈቱ በአማርኛ ...

                                               

ቅድመ-ሴማዊ ጽሕፈት

ለአለም ጽሕፈቶች ወላጅ ሆነው የሚታስቡ 2 ተመሳሳይ ጽሕፈቶች ተገኝተዋል፣ እነሱም "ጥንታዊ የሲና ጽሕፈት" ና "የዋዲ ኤል ሖል ጽሕፈት" ይባላሉ። "ዋዲ ኤል ሖል" በ1999 እ.ኤ.አ. በግብፅ ተገኝቶ ዕድሜው ከክ.በ. 1800 ዓመት የሚገመት ሲሆን፣ የጥንታዊ ሲና ጽሕፈት በ1904 እ.ኤ.ኣ. በደብረ ሲና በኩል ተገኝቶ ከክ.በ. 1500 ዓመት የተጻፈ ይታመናል።

                                               

አልፋቤት

አልፋቤት ማለት የዓለም ጽሕፈቶች ከተባሉት አምስት ዋና መደቦች አንዱ ነው። በአልፋቤቶች ውስጥ፣ እያንዳንዱ ምልክት ወይም ፊደል ባጠቃላይ ለተወሰነ ድምጽ ክፍል ይወክላል። ከአልፋቤቶች ቀድሞ በሆነ ዘዴ በ "ሎጎግራም" ጽሕፈት እያንዳንዱ ምልክት ለተለየ ቃል ወይም ክፍለ-ቃል ይወክላል፣ ለምሳሌ የቻይና ጽሕፈት ዛሬም እንዲህ ነው። እንዲሁም "ሲላቢክ" በሚባለው መደብ፣ እያንዳንዱ ምልክት የተ ...

                                               

ኦጋም ጽሕፈት

ኦጋም ጽሕፈት ለጥንታዊ አይርላንድኛ ቋንቋ የተጠቀመ አጻጻፍ ነበረ። በአይርላንድና በታላቅ ብሪታንያ ምዕራብ 400 ያህል በኦጋም ፊደል የተጻፉ ቅርጾች ተገኝተዋል። እነዚህ በብዛት ከ300 ዓ.ም. እስከ 1000 ዓ.ም. ድረስ በድንጋይ ወይም በእንጨት የተቀረጹ ናቸው። እንዴት እንደ ተለማ የሚገልጹ ሀሣቦች ብዙ ናቸው። በአይርላንድ ትውፊቶች ዘንድ በፌኒየስ ፋርሳ ወይም በኦግማ በጥንት ከባቢሎ ...

                                               

ከቅድመ-ሴማዊ የደረሱት ጽሕፈቶች ትውልድ

2.1.1.1 ሳምራዊ አብጃድ - 600 ዓክልበ. ግ. እስራኤል * 2. ቅድመ-ከነዓናዊ አብጃድ -?1300 ክ.በ. ገዳማ እስራኤል 2.1. የፊንቄ አብጃድ - 1100 ክ.በ. ገዳማ ሊባኖስ 1. የኡጋሪት አብጃድ - 1400 ክ.በ. ገዳማ ሶርያ 0. ቅድመ-ሴማዊ ጽሕፈት -?1800 ክ.በ. ገዳማ? ግብጽ 2.1.1. ጥንታዊ ዕብራይስጥ አብጃድ 950 ዓክልበ. ግ. እስራኤል 2.1.2.1.2.1.1.2 ...

                                               

የመርዌ ጽሕፈት

የመርዌ ጽሕፈት ከ200 ዓክልበ. ያሕል ጀምሮ በመርዌ መንግሥት የመርዌ ቋንቋ የተጻፈበት ፊደል ነበር። የወጣው ከግብፃዊው ሃይሮግሊፊክና ዴሞቲክ ጽሕፈቶች ነበር። ከመርዌ መንግሥት በኋላ በተከተሉት በኖባ መንግሥታት ደግሞ ክርስትና እስከ ገባ ድረስ ምናልባት ይጠቅም ነበር፡፡ ከክርስትና በኋላ የጥንታዊ ኖባ ቋንቋ የተጻፈበት በግሪክ ፊደል ሲሆን ከዱሮ መርዌ ጽሕፈት 3 ምልክቶች ተጨምረው ነበ ...

                                               

የኡጋሪት አልፋቤት

የኡጋሪት አልፋቤት በኡጋሪት ከተማ፣ ሶርያ በጥንት ከ1400-1200 ዓክልበ. ገደማ የተጻፈ አልፋቤት ነበረ። በወቅቱ የመላው ከነዓን፣ ጥንታዊ ግብጽ፣ መስጴጦምያና አናቶሊያ ለኢንተርናሽናል ፖለቲካ ለመደበኛ ቋንቋ የተጠቀመው አካድኛ ነበረ። ይህን የፈርዖኖች 3 አመንሆተፕና የአኸናተን ደብዳቤዎች ወይም የአማርና ደብዳቤዎች 1369-1339 ዓክልበ. ግድም ያሳየናል። አካድኛ የተጻፈበት ጽሕፈት ...

                                               

የዓለም ጽሕፈቶች

ዛሬውን በሰፊ ጥቅም ላይ ያሉት የ ዓለም ጽሕፈቶች በ5 ዋና መደቦች ሊካፈሉ ይችላሉ። እነዚህም፦ ሎጎግራም የቃል ምልክቶች ሲላባሪ ሌሎች የክፍለ-ቃል ምልክቶች አብጃዶች የተናባቢ ምልክቶች አቡጊዳዎች ተመሳሳይ የክፍለ-ቃል ምልክቶች አልፋቤቶች የተናባቢ እና የአናባቢ ምልክቶች

                                               

ራዲዮ ሞገድ

የራዲዮ ሞገዶች ልክ እንደ ብርሃን እና ኤክስሬይ የኤሌክትሮመግነጢስ ማዕበል አካል ናቸው። ልዩነታቸው ሞገዳቸው በጣም ረጅም መሆኑ ነው። በዓይን የሚታየው ብርሃን የሞገድ ርዝመት ከሰው ልጅ ፀጉር እጅግ የሚያንስ፣ ከማይክሮ ሜትር በታች የሆነ ጥቃቅን ነው። የራዲዮ ሞገድ በአንጻሩ ሞገዱ በሴንቲሜትርና በሜትር የሚለካ ሲሆን በአይን ግን አይታይም። የራዲዮ ሞገድ ተቀባይ አንቴናወች ሲተለሙ ለሚ ...

                                               

ሲድና ማርቲ ክሮፍት

ሲድ ክሮፍት እና ማርቲ ክሮፍት ዝነኛ የቴሌቪዥን ትርዒት ፕሮዲውሴሮችና ጸሐፊዎች የሆኑ ሁለት ግሪካዊ-ካናዳዊ ወንድሞች ናቸው። በተለይ በ1970ዎቹ እ.ኤ.አ. ያህል ላደጉት አሜሪካዊ ልጆች ላይ በየቅዳሜ ጧቱ ይታዩ በነበሩት ትርኢቶቻቸው በኩል ከፍተኛ ተጽእኖ አሳድረዋል። ከ1940ዎቹ እ.ኤ.አ. ጀምሮ አንጋፋ የአሻንጉሊት አጫዋቾች በመሆናቸው ታውቀው ነበር። የልጆችና ሕፃናት ቅዳሜ ጧት ትር ...

                                               

ቴሌቪዥን

ቴሌቪዥን የስዕል እና ድምጽ ምልክቶችን ከማሰራጫ የሚቀበል የመገናኛ ዘዴ ነው። "ቴሌ-" የሚለው ክፍል በግሪክ "ሩቅ" ማለት ቢሆን "-ቪዥን" ደግሞ ከሮማይስጥ visio /ዊዚዮ/ "ማየት" ተወስዷል። በአጠቃላይ ቴሌቪዥን ማለት ተንቀሳቃሽ ምስልን ከአንድ ቦታ ወደ ሌላ ቦታ ለማስተላለፍ የሚረዳ የመልዕክት ማስራጫ መንገድ ነው። ይህ ከሆነ ዘንዳ ቴሌቪዥን ምስል መቅጃውንም ሆነ ምስል መቀበያው ...

                                               

ስልክ

ስልክ ወይም ቴሌፎን የመግባቢያ መሳሪያ ሲሆን ድምፅን የመቀበል እና የማስተላለፍ ተግባር ያከናውናል። ይህ መሳሪያ በረዥም ርቀት ያሉ ሁለት ሰዎችን በድምፅ እንዲገናኙ ያስችላል።

                                               

ቴሌግራፍ

ቴሌግራፍ የመልእክት ግኑኝነት - የፅሁፍ ህትመት ማተሚያ መሳሪያ ቀደም ብሎ ዋና የመገናኛ መንገድ ነበር፤ ቀጥሎም ቴሌግራፍ ፈጣን ግኑኝነትን ከሩቅ ስፍራ ድረስ አስቻለ፤ የራዲዮ ስርጭት መጀመርም የቴሌግራፍን ዝና ቀነሰው እናም ሽቦ አልባ ቴሌግራፍ ብሎም ስልክ የቀጥታ እንድ ለአንድ ግኑኝነት መቻል ደረጃ ሲደረስ ፤መገናኛ ብዝኋን በቴሌቪዥን መስኮት ዋናው የግኑኝነት መንገድ ሆነ፡፡ በኢንተር ...

                                               

ነፋስ ስልክ

ለአዲስ አበባ ሠፈር፣ ንፋስ ስልክ ላፍቶ ን ይዩ። የነፋስ ስልክ ፣ የእጅ ስልክ ወይም ተንቀሳቃሽ ስልክ ሽቦ አልባ በእጅ የሚይዝ ስልክ አይነት ነው። በአሁኑ ዘመን በመላ ዓለሙ ውስጥ የነፋስ ስልኮች ቁጥር ከቆዩት ቤት ውስጥ ቋሚ ባለ ገመድ ስልኮች ቁጥር ይበልጣል። ይህ የሚገርመው የድሮው ቋሚ አይነት ስልኮች ከንፋስ ስልኮች ይልቅ እጅግ ብዙ ዓመታት በገበያው ላይ ኑረዋል፤ ንፋስ ስልኮች ...

                                               

እርካብ

እርካብ ፈረስን የሚጋለብ ሰው እግሩን ያኖረበት፣ ለኮርቻ በጥብጣብ የሚያያዝ ቀለብቶ መዋቅር ነው። ይሄ ፈጠራ ለፈረሰኞች እጅግ ጠቃሚ የመጋለብ ዘዴ አስቻለ። እርካቡ በእስያ በ200 ዓክልበ አካባቢ ከተለማ ጀምሮ ጥቅሙ እየተስፋፋ፣ እርካቦችን የጠቀሟቸው ፈረሰኞችና ሥራዊቶቹ እርካብ በሌላቸው ኃያላት ላይ የሚለታሪ ጥቅም ነበራቸው። ምክንያቱም የሚጋለበው ሰው ኮርቻ ውስጥ ሲቀመጥ በይበልጥ ወደ ...

                                               

ዋናው ገጽ 1

ማንኛውንም የሙቀት መጠን የሚቆጣጠሩ ረቂቅ መሣሪያዎች፣ በአውሮፕላን ዋና አካል፣ በትንሹም ቢሆን፣ የመሰርጎድም ሆነ የመሰንጠቅ አደጋ ሲያጋጥም ወዲያው ወደ አንድ ማዕከላዊ የቁጥጥር ክፍል፣ የራዲዮ መልእክት ማስተላፍ የሚችል መሣሪያ፣ የጀርመኑ Fraunhofer የምርምር ተቋም ጠበብት ሠርተው በተሣካ ሁኔታ መሞከራቸውን፣ ከፍራይቡርግ አስታወቁ። አንዳች የኤሌክትሪክ ኅይል ማስተላለፊያ ሽቦም ...

                                               

ፍርዝቢ

ፍርዝቢ ውይም በራሪ ዲስክ የሚወረወር የፕላስቲክ ጨወታ ነው። በቅርጹ ምክንያት ዲስኩ ሲወረወር በፍጥነት እየተሽከረከረ ይበርራል። በመጣሉና በመያዙ ብዙ የጨወታና የስፖርት አይነቶች ይወደዳሉ። ፍርዝቢ መጀመርያ ባለፈው ክፍለዘመን ዘመናዊ ሆነ። በ1930 ዓም በካሊፎርኒያ ውቅያኖስ ዳር ፍሬድ ሞሪሦን የተባለ አሜሪካዊ ሰው የፈንዲሻ ቆርቆሮ ክዳን ከእጮኛው ጋራ እርስ በርስ ይወራወሩ ነበር። ከ ...

                                               

ቻርጅ

የ ኤሌክትሪክ ቻርጆች በቁስ አተም ውስጥ ከሚገኙ እኑሶች ውስጥ የአንድ አንዶቹ የተፈጥሮ ጠባይ ናቸው። ቻርጆች እራሳቸውን የሚገልጡት በሌሎች ሙሌት እኑሶች ላይ በሚያሳርፉት የስበት ወይም ግፊት ጉልበት ነው። የኤሌክትሪክ ቻርጆች እራሳቸውን በሁለት ክፍል ይከፍላሉ፣ የአንዱ ክፍል አባላት የራሱን ክፍል አባላት ሲገፋ፣ የሌላውን ክፍል አባል ግን ይስባል። እኒህ ክፍሎች ስም ወጥቶላቸው አንዱ ...

                                               

የኩሎምብ ህግ

የኩሎምብ ህግ በስኬላር ወይንም በጨረር መልኩ ሊቀመጥ ይችላል። በስኬላር ሲጻፍ የጉልበት መጠንን ሲያሰላ፣ በጨረር ሲጻፍ የጉልበትን መጠንና አቅጣጫ ይሰጣል ማለት ነው። ህጉ በተሰጠው መልኩ የሚሰራው ነጥብ ቻርጅ ተደርገው ሊታሰቡ ለሚችሉ ሁለት ቻርጆች ነው። ወይንም በሌላ አነጋገር በሁለቱ ቻርጆች መካከል ያለው ርቀት ከሙላቶቹ ውስጣዊ ራዲየስ በሃይል ከፍ ለሚል ሙላቶች ነው። በኩሎምብ ህግ ...

                                               

ጉብር ትንታኔ

ጉብር ትንታኔ የኤሌክትሪክ ዑደትን ለመተንተን እና በእያንዳንዱ የኤሌክትሪክ ጉብር ላይ ያለን የኤሌክትሪክ እምቅ አቅምን ለማስላት የሚረዳ የሥነ ኤሌክትሪክ መሰረታዊ መሳሪያ ነው። በሌላ አነጋገር፣ ጉብር ትንታኔ የአንድ ኤሌክትሪክ ዑደት ቅርንጫፍ ጅረትንና ቅርንጫፍ ቮልቴጅ በመጠቀም የዚያን ነጥብ ቮልቴጅ ከአንድ በነሲብ የተመረጠ ጉብር አንጻር የምናሰላበት ዋና መሳሪያ ነው።

                                               

አር ኤል ሲ ዑደት

አር ኤል ሲ ዑደት እሚባለው እንቅፋት ን፣ አቃቤን እና እቃቤን ያቀፈ የኤሌክትሪክ ዑደትን ነው። እኒህ የኤሌክትሪክ አባላቶች በትይዩ ወይንም በቅጥልጥል ተያይዘው ሊገኙ ይችላሉ። ይህ ዑደት እጅግ ብዙ ጥቅም ያለውና በብዙ የኤሌክትሮኒክ ቁሳቁሶች ውስጥ ሰርጾ የሚገኝ ነው። አንድ የአልሲ ዑደት በርሱ ትይዩ የሆነ ድግግም ፍሪኪዮንሲ ያለው መልዕክት ሲግናል ሲያጋጥመው ከርሱ ጋር አብሮ ስለሚከን ...

                                               

ኢንዳክተር

ኢንዳክተር ብዙ ጊዜ ከኤሌክትሪክ አሳላፊ ቁስ ጥምጥም የሚሰራ የኤሌክትሪክ መሳሪያ ነው። ለምሳሌ በብረት ዘንግ ላይ የተጠመጠመ የመዳብ ሽቦ ኢንዳክተር ይፈጥራል። የተጠመጠመበት ነገር የበለጠ መግኔታዊ እየሆነ በሄደ ቁጥር በኢንዳክተሩ ዙሪያ የሚፈጠረው መግነጢሳዊ መስክ የበለጠው ወደ ዘንጉ ውስጥ ስለሚገባ እልከኝነቱ እያደገ ይሄዳል።

Free and no ads
no need to download or install

Pino - logical board game which is based on tactics and strategy. In general this is a remix of chess, checkers and corners. The game develops imagination, concentration, teaches how to solve tasks, plan their own actions and of course to think logically. It does not matter how much pieces you have, the main thing is how they are placement!

online intellectual game →