ⓘ Free online encyclopedia. Did you know? page 21                                               

ሼህ ሁሴን ጅብሪል

ሼህ ሁሴን ጅብሪል በወሎ አካባቢ በአፈታሪክ በስፋት የሚታወቁ ሼህ ናቸው። የተወለዱት በወሎ ክፍለ ሀገር በወረሄመኖ አውራጃ፣ በባዙራ ምክትል፣ በባሆች ቀበሌ፣ ልዩ ስሙ እምበለ ሴዳ ተብሎ በሚጠራ ቦታ በ1811 ዓ.ም. ገደማ እንደነበርና 1908 ዓ.ም. በተወለዱ በ97 ዓመታቸው ማረፋቸው ይነገራል። ሼህ ሁሴን ጅብሪል መፍረድ የጀመሩት ገና በሰባት ዓመታቸው እንደነበርና የሚናገሩትም መሬት ጠ ...

                                               

በእውቀቱ ስዩም

በእውቀቱ ስዩም በኢትዮጵያ ውስጥ ከሚገኙ ገጣሚያንና ደራሲያን አንዱ ነው። በተለይም ኮሜዲ አዘል በሆኑ መጣጥፎቹ ይታወቃል። በአዲስ ላይቭ ኢንተርኔት ሬዲዮ በሚያቀርባቸው ትረካዎቹም ታዋቂነትን አትርፏል። በሲዲ በተለቀቁ የኮሜዲ ሥራዎች ላይም እንደ ደረጀ? እና ሌሎች ታዋቂ ኮሜዲያን ጋር ተሳትፎ አለው። ኗሪ አልባ ጎጆዎች”፣" በራሪ ቅጠሎች” እና" የእሳት ዳር ሀሳቦች” የተባሉ የግጥም መጻ ...

                                               

በዓሉ ግርማ

ደራሲ በዓሉ ግርማ በኢላባቡር ክፍለ ሀገር ሱጴ በምትባል ሥፍራ በ1928 ዓ.ም. ተወለዱ። ዕድሜያቸው ለትምህርት ሲደርስ የአንደኛ ደረጃ ትምህርታቸውን በልዕልት ዘነበወርቅ ትምሕርት ቤት ፤ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን ደግሞ በጄኔራል ዊንጌት ትምህርት ቤት አጠናቀዋል። ከዚያም በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በፖሊቲካል ሳይንስ እና ኢንተርናሽናል ሪሌሽንስ የ ቢ.ኤ. ዲግሪ ያገኙ ሲሆን፤ በዚሁ ተመ ...

                                               

ብርሃኑ ዘሪሁን

ብርሃኑ ዘሪሁን ከኢትዮጵያውያን ደራሲያንና አንጋፋ እውቅ ጋዜጠኞች አንዱ ነው። በደርግ ዘመን እስርና እንግልት የተፈራረቁበት፣ መራራውን የዘመኑን ሥርዓትና ሳንሱር የታገለ ጀግና ነበር። ብርሃኑ ከአሥር በላይ መጻሕፍትን ጽፏል። ከነዚያም መሀል ታዋቂዎቹ ታሪካዊ ልብ ወለዶች፣ "የታንጕት ምስጢር" "ማዕበል ያብዮት ዋዜማ፣ መባቻና ማግስት" ፣ የቴዎድሮስ እምባ፣ ጨረቃ ስትወጣ፣ አማኑዔል ደርሶ ...

                                               

ተመስገን ገብሬ

ተመስገን ገብሬ የተወለዱት በጎጃም ጠቅላይ ግዛት በደብረ ማርቆስ ከተማ በ፲፱፻፪ ዓ/ም ነው፡፡ ዕድሜያቸው ለትምህርት ሲደርስ የቤተ ክህነት ትምህርት ተከታትለዋል፡፡ ቤተሰባቸው ካህናት ከመሆናቸውም በላይ ጎበዝ ተማሪ ነበሩ። ጉብዝናቸው በዘመናዊ ትምህርት ሲከታተሉም ጎልቶ ወጥቷል፡፡ ከጎጃም አዲስ አበባም በመምጣት በስዊድን" ሚሲይናዊ ትምህርት ቤት ተማሩ በወቅቱ ሀገሪቱ ካፈራቻቸው ጎበዝ ተ ...

                                               

ተስፋዬ አበበ

                                               

ተስፋዬ ገሠሠ

                                               

ተክለጻድቅ መኩርያ

ከ ብርሃነ መስቀል ደጀኔ እና ጌታሁን ሽብሩ" ያሠርቱ ምእት፥ የብርዕ ምርት” የተወሰደ ተክለጻድቅ መኩርያ በ፲፱፻፮ ዓ.ም. በተጉለትና ቡልጋ አውራጃ አሳግርት ልዩ ስሙ ሳር አምባ በተባለ ሥፍራ ተወለዱ። ዕድሜያቸው ለትምሕርት ሲደርስ መጀመሪያ ከአባታቸውና ቀጥሎም በአጥቢያቸው ባህላዊውን ትምሕርት እስከቅኔ ያለውን ቀስመዋል። ከዚያም አዲስ አበባ መጥተው አሊያንስ ፍራንሴዝና ተፈሪ መኮንን ት ...

                                               

ኃይሉ ገብረዮሐንስ (ገሞራው)

አንድነት ግጥም 1984 87 ገጽ በረከተ መርገም 1987 ISBN 91-7328-627-3 96 ገጽ የበሰለው ያራል 1988 ISBN 91-7328-638-9 224 ገጽ በናቴኮ ሴት ነኝ 1989 243 ገጽ እናትክን በሉልኝ 1989 ISBN 91-7328-774-1 134 ገጽ የሽግግር ደባ 1990 ISBN 91-7328-675-3 353 ገጽ ዛር ነው በሽታዋ 1991 208 ገጽ ቅኔ ለዘመን 1992 ገጽ2 ...

                                               

ኅሩይ ወልደሥላሴ (ብላቴን ጌታ)

ብላቴን ጌታ ኅሩይ ወልደሥላሴ በኢትዮጵያ መኻል አገር በሰሜን ሸዋ በመርሐ ቤቴ አውራጃ በታች ቤት ወረዳ ረመሸት ቀበሌ ደን አቦ ገዳም በተባለ ሥፍራ በ ፲፰፻፸፩ ዓ.ም ተወለዱ። ሲወለዱ የተሰጣቸው ስም ገብረመስቀል ነበር። በቤተ ክህነት ትምህርት እንጦጦ ራጉኤል ደብር መጥተው የመጻሕፍትን ትርጓሜ በዘመኑ ከነበሩት የደብሩ ሊቃውንት ዘንድ ተምረው አጠናቀዋል። እዚህ ነው አንዱ መምህራቸው "አ ...

                                               

አሸናፊ ከበደ

ፕሮፌሶር አሸናፊ ከበደ አዲስ አበባ ግንቦት ፰ ቀን ፲፱፻፴ ዓ/ም ተወለዱ።አባታቸው ግራዝማች ከበደ አድነው ሲሆኑ ክልጅነታቸው ጀምሮ የሙዚቃ ስሜትንና ፍቅር ያሳደሩባቸው እናታቸው ወይዘሮ ፋንታዬ ነከሬ ነበሩ። አያታቸው ሊቀመኳስ አድነው ጎሹ ደግሞ የአድዋ አርበኛ እናየንግሥት ዘውዲቱም ታማኝ አማካሪ እንደነበሩ ይነገራል። የሙዚቃ ፍቅርን ገና በልጅነታቸው ያሳደሩባቸው እናታቸው ሲሆኑ ታዳጊው ...

                                               

አበራ ለማ

አበራ ለማ የተወለደው በ1943 ዓ.ም. ፍቼ ሰላሌ ውስጥ ነው። እድገቱ ወሊሶንና አዲስ አበባን ያካትታል። ካገራችን ገጣሚያንና አጫጭር ልቦለድ ጸሓፊዎች አንዱ ነው። በኢትዮጵያ ቋንቋዎችና ሥነ ጽሑፍ ጥናት ከአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የማዕርግ ተመራቂ ነው። ሙያው ጋዜጠኘት ሲሆን፣ በኢትዮጵያ ሬዲዮና ፕሬስ መምሪያዎች ሠርቷል። ከጦር ግምባር ጋዜጠኝነት እስከ ኪነጥበባት ዘርፎች ሃያሲነት ዘልቋል ...

                                               

አቤ ጉበኛ

አቤ ጉበኛ ፲፱፻፳፭ ዓ/ም በባሕር-ዳር አካባቢ፣ ይስማላ ጎጃም ተወልደው - ፲፱፻፸፪ ዓ/ም አዲስ አበባ ላይ አረፉ። ባለቅኔ፤ ደራሲና ገጣሚ የነበሩት አቤ ጉበኛ በስድስት ዓመት ፊደል ቆጥረው ንባብ ከተማሩ በኋላ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ትምህርት ሲከታተሉ ቆዩ። ከዚያም ወደ ደንጎላ ሄደው በቢትወደድ መንገሻ ጀምበሬ ትምህርት ቤት የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርታቸውን አጠናቀ ...

                                               

አብደላ እዝራ

ሃያሲ አብደላ እዝራ ከአባቱ ከአቶ መሐመድ ሳልህ አልአረግስኢ እና ከእናቱ ወ/ሮ መሪሃም በ1950 ዓ.ም በአዲስ አበባ፣ መርካቶ አንዋር መስጊድ አካባቢ ተወለደ፡፡ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርቱን ከ1ኛ-6ኛ ክፍል በአፍሪካ አንድነት ትምህርት ቤት የተከታተለ ሲሆን 7ኛ እና 8ኛን በልዑል ወሰን ሰገድ ትምህርት ቤት፣ የ2ኛ ደረጃ ትምህርቱን ደግሞ በተፈሪ መኮንን ትምህርት ቤት ተምሯል፡፡ ወደ የ ...

                                               

አናሲሞስ ነሲብ

አናሲሞስ ነሲብ 1842-1923 በ 1842 በቀድሞ አጠራር ኢሉባቦር ክ. ሀገር ሀሩሙ በምትባል ትንሽ መንደር የተወለደው አናሲሞስ ወላጆቹ "ሂካ" የሚል ስም አወጡለት.ይህ ሂካ የሚለው ስም ተርግዋሚ ለሚለው የአማርኛ ቃል አቻ ቀረቤታ እንዳለው የቋንቅዋው አዋቂዎች ይናገራሉ.በአራት አመቱ ወላጅ አባቱን በሞት ያጣው ህፃኑ ሂካ.12 አመት ሲሆነው በባርያ ፈንጋዮች ከተወለደበት ቀዬ ከዕናቱ እቅ ...

                                               

አያልነህ ሙላቱ

                                               

አዳም ረታ

አዳም ረታ በ1950 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ ተወለደ። በትምህርት አለም - በጂኦግራፊ የመጀመሪያ ዲግሪውን ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ተቀብሏል። ሁለተኛ የማስተርስ ዲግሪውን ደግሞ በውጭ ሀገር አግኝቷል። የሚፅፈው በአብዛኛው ልቦለዶችን ቢሆንም ግጥሞችንም ይፅፋል። በተለያዩ ጊዜያት ግጥሞቹ በተለያዩ መፅሔቶች ላይ ታትመዋል። ያልታተሙ ግጥሞችም አሉት። ከተደራሲው ጋር የተዋወቀበት እና በኢት ...

                                               

አጥናፍሰገድ ኪዳኔ

አጥናፍሰገድ በጋዜጠኝነትና በአሳታሚነት እንድ "ጦቢያ"፣ "ጥቁር ደም" እና "ታይታኒክ" የተባሉ ጋዜጣዎች ላይ የሠራ ሲሆን በመጽሐፍት ረገድ ደግሞ ከዚህ በፊት በትርጉም ሥራ አምስት መጻሕፍቶችን እና አንድ ልብ ወለድ ድርሰቱን ለአንባብያን ያቀረበ ጸሐፊ ነው።

                                               

ኦነሲሞስ ነሲብ

ቅዱስ ኦነሲሞስ ነሲብ ለመጀመሪያ ጊዜ መጽሓፍ ቅዱስን በግዕዝ ፊደል ወደ ኦሮምኛ ወይም ኣፋን ኦሮሞ የተረጐሙና የጻፉ ኢትዮጵያዊ ሊቅ ናቸው። "መጫፈ ቁልቁሉ ኣፋን ኦሮሞ" የተተረጐመው ከፈረንጆች ቅጂ ሲሆን ኦነሲሞስ በኣሜሪካ ሉተራን ኣምልኮ መጽሓፍ ኣፍሪቃዊ ቅዱስ ናቸው። መጽሓፉ የታተመው በ፲፰፻፺፪ ዓ.ም. ነው። ኦነሲሞስ መጽሓፉን ሲጽፉ የግዕዝ ኆኅያት ውስጥ ያልነበረውን "ዸ" ወይም በ ...

                                               

ከበደ ሚካኤል

ከበደ ሚካኤል በደብረ ብርሃን ከተማ ኣካባቢ፣ ገርም ገብርኤል አጥቢያ ጥቅምት ፳፫ ቀን ፲፱፻፱ ዓ.ም.ተወለዱ። ወደ አዲስ አበባ እንደ መጡ መጀመሪያ በአሊአንስ ኢቲዮ-ፍራንሴዝ በኋላም በላዛሪስት ሚሲዮን ትምህርታቸውን ተከታተሉ። የሼክስፒርን ሮሜዎና ዡልየትን ማክቤዝን በመተርጎም እውቅናን ለማትረፍ ችለዋል። ሌሎች ታዋቂ የትርጉም ሰራዎች መሃል፦ ከይቅርታ በላይ በሚል አርእስት ከBeyond ...

                                               

ኪዳነ ወልድ ክፍሌ

አለቃ ኪዳነወልድ ክፍሌ በሸዋ ክፍለ ሀገር በይፋትና ጥሙጋ አውራጃ በ፲፰፻፷፬ ዓ.ም. ተወለዱ። ለትምህርት ሲደርሱ በአካባቢያቸው የነበረውን የአገራቸውን ትምህርት ተማሩ። በኋላም ወደ ጎንደር ተጉዘው የመጻሕፍትን ትርጓሜ አጠኑ። በጊዜው የነበራቸው የቀለም አቀባበል፣ የሚስጥር መመራመርና መራቀቅ በጉባኤው ላይ "የቀለም ቀንድ" የሚል ቅጽል ተሰጣቸው።ማናቸው አለቃ ኪዳነወልድ ከግዕዝና አማርኛ ...

                                               

ዓለማየሁ ማሞ

ዓለማየሁ ማሞ መርከበኛ፣ የሕክምና ባለሙያ፣ ጋዜጠኛ፣ ደራሲ፣ ተርጓሚና ገጣሚ ነው። በአሜሪካ የሜሪላንድ ክፍለ ግዛት ይኖራል። በጠቅላላ ዕውቀት የሚጠቅሙና ይልቁንም በአብላጫው ለነፍስ እውቀት የሚበጁ መጻሕፍትን በማዘጋጀት ይታወቃል። አገር ቤት ሳለ የጻፋቸው፣ የተረጎማቸውና ያረማቸው 26 የሚደርሱ መጻሕፍት ለሕትመትና ንባብ በቅተዋል። መቀመጫውን አሜሪካ ካደረገ በኋላም ከመጻፍ አልቦዘነም። ...

                                               

ዓለማየሁ ገላጋይ

ዓለማየሁ ገላጋይ በ1960 ዓ.ም በአራት ኪሎ አካባቢ ተወለደ። በዳግማዊ ምኒልክ ፩ኛ ፪ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተምሯል። በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ስኩል ኦፍ ጆርናሊዝም ተምሮ ተመርቋል። ዓለማየሁ ገላጋይ "ኔሽን" ፣ "አዲስ አድማስ" ፣ "ፍትሕ" ፣ "አዲስ ታይምስ" ፣ እና "ፋክት"ን ጨምሮ በተለያዩ ጋዜጦችና መጽሔቶች ላይ በሚያቀርባቸው መጣጥፎች ይታወቃል። ሥራዎች "ስብሐት ገብረእግዚአብ ...

                                               

የሺጥላ ኮከብ

ኢትዮጵያዊው ደራሲ፤ ጋዜጠኛ አና መምሀር የሺጥላ ኮከብ መስከረም 21 ቀን 1958 በሃረርጌ ክፍለ ሃገር ተወልዶ የአንደኛ አና መለስተኛ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርቱን በባቢሌ፤ ወተር አና ሃረር እንዲሁም የከፍተኛ 2ኛ ደረጃ ትምህርቱን ደግሞ በሆሳእና ልጅ አበበ ወ/ ሰማያት ት/ቤት ተከታትሏ። ቀጥሎም በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ በባዮሎጂ በቢ ኤስ ሲ ዲግሪ ተመርቆ በኢሉባቦር ክፍለሃገር ሞቻ አዉራ ...

                                               

ይስማዕከ ወርቁ

ይስማዕከ ወርቁ ኢትዮጵያዊ ወጣት ደራሲ ሲሆን ዴርቶጋዳ በተባለዉ መፅሀፉ በአንባቢዎቹ ዘንድ ታዋቂነትን አግኝቷል፡፡ይስማዕከ እስካሁን ስድስት መፅሀፍትን ለህትመት አብቅቷል፡፡በቅርቡ ያሳተመዉ ተከርቸም ፣ ሁለተኛ መፅሀፉ ተልሚድ፣ ለዴርቶጋዳ መምጫ ግጥም የወንድ ምጥ፣ ዴርቶጋዳ፣ ለራማቶሃራ መምጫ ግጥም የቀንድአዉጣ ኑሮ፣ ራማቶሀራ ይጠቀሳሉ ፡፡ Hello,ሚሊዮን. References:

                                               

ዮሓንስ ጎዳና

                                               

ዮፍታሄ ንጉሤ

ግራ ጌታ ዮፍታሄ ንጉሤ ስመ ጥር ኢትዮጵያዊ ደራሲ ነበሩ። እኚህ ታላቅ ደራሲ በርካታ ድርሰቶችን የጻፉ ቢሆንም በተለያዩ ምክንያቶች አብዛኛዎቹ ለሕትመት አልበቁም። የመጀመርያውን የኢትዮጵያ ሕዝብ መዝሙር" ኢትዮጵያ ሆይ ደስ ይበልሽ በአምላክሽ ኃይል በንጉሥሽ” የሚለውን የደረሱት ቀኝጌታ ዮፍታሔ ንጉሤ፤ ስለአገር ፍቅርና ጀግንነት የሚያወሱ በርካታ ድራማዎችና መዝሙሮችን የደረሱ ሲሆን፣ ከእነ ...

                                               

ደስታ ተክለወልድ

አለቃ ደስታ ተክለወልድ የኢትዮጵያ ዕውቅ የቤተ ክርስቲያን ሊቅ፣ የመዝገበ ቃላት አዘጋጅና ደራሲ ነበሩ። ሐምሌ 19 ቀን 1893 ዓ.ም. በሸዋ ጠቅላይ ግዛት በተጉለትና ቡልጋ አውራጃ ላይ ወግዳ ጎሽ ውኃ ቀበሌ የተወለዱት አለቃ ደስታ፣ ያረፉት ጳጉሜን 2 ቀን 1977 ዓ.ም. ነበር፡፡ የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ትምህርትን ከአጥቢያቸው ጀምሮ እስከ ደብረ ሊባኖስ የቅኔና የዜማ ትምህርታቸውን ...

                                               

ደበበ ሰይፉ

ደበበ ሰይፉ የአማርኛ ባለቅኔ ነበሩ። ሚያዚያ 16 ቀን 1992 ዓ.ም ከዚህ ዓለም በሞት የተለየው ደበበ ሰይፉ ዘርፈ ብዙ የጥበብ ሰው ነው፡፡ ገጣሚ፣ ሃያሲ፣ መምህር፣ ጸሐፊ-ተውኔት፣ የሥነ-ጽሑፍ ተመራማሪ… ነው፡፡" የብርሃን ፍቅር” እና" ለራስ የተጻፈ ደብዳቤ” የግጥም ሥብስቦቹ የተደጎሱባቸው መጻሕፍቱ ናቸው፡፡ ከዚህ ቀጥሎ ያለው መረጃ /አቀናባሪ አሉላ ከ EthioCurrent Assim ...

                                               

ዳኛቸው ወርቁ

ዳኛቸው ወርቁ በዛብህ "አደፍርስ" በተሰኘ ልብ ወለድ ድርሰቱ ባነሳቸው ጭብጦች እና የተራቀቀ የአጻጻፍ ስልቱ የአማርኛን ዘመናዊ ልብ ወለድ ወደ ድንቅ ከፍ ካለ እርከን ያወጣ፥ "እምቧ በሉ ሰዎች" በሚለው የግጥም መድብሉ ውስጥ በተካተቱ ግጥሞቹ ስለሀገሩ ልማትና ዕድገት ተቆርቋሪነቱን የገለጠ ዕውቅ የሥነ ጽሑፍ ምሁር፥ ሐያሲና ተርጓሚ የነበረ ሲሆን በ ልሳነ እንግልጣር በመጻፍም "The Th ...

                                               

ገብረሃና ገብረማሪያም

አለቃ ገብረሃና ገብረማሪያም ፲፯፻፺፯ - ፲፰፻፺፬ ዓ.ም. ዕውቅ ኢትዮጵያዊ ደራሲ ነበሩ። አባታቸው መምህር ገብረ ማርያም ምጥኑ ሲባሉ እናታቸው ወይዘሮ ሳህሊቱ ተክሌ ይባሉ ነበር። ገብረሃና ገብረማሪያም በቤገምድር ጠቅላይ ግዛት በደብረታቦር አውራጃ በፎገራ ወረዳ ልዩ ስሟ ናበጋ ጊዮርጊስ በምትባል ቦታ በ፲፯፻፺፯ ዓ.ም. ተወለዱ። ገብረሃና እቴጌ መነንን መዝሙርን፣ ውዳሴ ማርያምንና ሌሎችን ...

                                               

ጌታቸው ኃይሌ

                                               

ጌታቸው አብዲ

                                               

ጌትነት ተስፋማርያም

Mr. Getnet Tesfamariam is a journalist who is working at the Ethiopian Press Agency/ Addis Zemen newspaper. He is born in Addis Ababa. Mr. Getnet has completed his undergraduate degree in journalism and communication education from the University ...

                                               

ጳውሎስ ኞኞ

ደራሲ ጳውሎስ ኞኞ ኅዳር 11 ቀን 1926 ዓ.ም ቁልቢ አካባቢ ተወለደው ድሬዳዋ ከተማ አደጉ። በጣሊያን ወረራ ምክንያት ትምህርታቸውን ከ4ኛ ክፍል በላይ ለመቀጠል አልቻሉም ነበር። ብልህ አዕምሮና የፈጠራ ችሎታ የነበራቸው ሰው ስለነበሩ፤ በልጅነታችው የኢትዮጵያ ጀግኖች አርበኞች ጣሊያንን ሲገድሉ ወይንም ሲማርኩ ሥዕል በመሣል ያሳዩ ነበር። ጳውሎስ ካላቸው የጽሑፍ ጥማት የተነሳ የ "ድምጽ ...

                                               

ፍስሃ በላይ ይማም

                                               

መለስ ዜናዊ

መለሰ ዜናዊ የኢትዮጵያ የፖለቲካ ሰው ነበሩ። በአድዋ ትግራይ የተወለዱ ሲሆን ከ፲፱፻፹፯ ዓ/ም አንስተው እስከ ዕለተ ሞታቸው ድረስ በኢትዮጵያ የጠቅላይ ሚኒስትር ሥልጣን በከፍተኛው የአመራር ቦታ ላይ ነበሩ። የኢህአዴግና የሕውሓት ሊቀመንበር በመሆን ኢህአዴግ ስልጣን ላይ ከወጣ ጀምሮ ቆይተዋል። አቶ መለስ ዜናዊ አባታቸው አቶ ዜናዊ አስረስ የትግራይ ተወላጅ ሲሆኑ፣ በእናታቸው በኩል ደግሞ ...

                                               

ሙላቱ ተሾመ

ዶክተር ሙላቱ ተሾመ የኢትዮጵያ ፕሬዚዳንት ናቸው። ሙላቱ ተሾመ ውርቱ በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ወለጋ አርጆ ወረዳ በ1949 ዓ.ም. የተወለዱ ሲሆን የመጀመሪያ እና የሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን በአርጆ እና በአዲስ አበባ ተከታትለዋል። በ1974 ዓ.ም የመጀመሪያ ዲግሪያቸውን በፖለቲካ ኢኮኖሚ ፍልስፍና እንዲሁም በአለም አቀፍ ግንኙነት ከዚያም በፍልሰፍና የዶክቶሬት ድግሪያቸውን። ዶክተር ሙላቱ ...

                                               

ሽፈራው ሽጉጤ

                                               

ነጋሶ ጊዳዳ

የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የቀድሞው የመጀመሪያው ፕሬዝዳንት ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ ዶ/ር ነጋሶ ከ1987 እስከ 1994 ዓም ጀምሮ የኢፌዲሪ ፕሬዝዳንት በመሆን ሲያገለግሉ ቆይተዋል፡፡ ዶ/ር ነጋሶ በወቅቱ የፖለቲካ ሁኔታ ባለመስማማታቸው በገዛ ፈቃዳቸው ስልጣን ከለቀቁ በኋላም በ1997 ዓ.ም በተካሄደው ሃገራዊ ምርጫ በግል ዕጩነት የሕዝብ ድምጽ በማግኘት የሕዝብ ተወካዮች ምክር ...

                                               

አያሌው ጎበዜ

                                               

ዐቢይ አህመድ

ዶ/ር ዓቢይ ኣህመድ አሊ የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አራተኛው እና የአሁኑ ጠቅላይ ሚኒስትር ናቸው። በመስከረም 30 ቀን 2012 ዓ.ም. እ.ኤ.አ. ኦክቶበር 11 ቀን 2019 ለኢትዮ-ኤርትራ እርቅ ላደረጉት ታላቅ አስተዋጽዖ የ2019ን የኖቤል የሰላም ሽልማት አሸንፈዋል።

                                               

ደመቀ መኮንን

                                               

ግርማ ወልደ ጊዮርጊስ

መቶ አለቃ ግርማ ወልደ ጊዮርጊስ ከመስከረም ፳፰ ቀን ፲፱፻፺፬ ዓ/ ም ጀምሮ ለሁለት ዙር እስከ መስከረም ፳፯ ቀን ፳፻፮ ዓ/ም የኢትዮጵያ ፕሬዚዳንት ሆነው ያገለገሉ አዛውንትና ከዘውድ ስርዓት ጀምሮ በደርግ እና በኢሕአዴግ መንግሥት የሠሩ የቀድሞ ወታደር ናቸው። መቶ አለቃ ግርማ ኦሮሚኛ፣ አማርኛ፣ አፋርኛ፣ እንግሊዘኛ፣ ጣሊያንኛ እና ፈረንሳይኛ አቀላጥፈው ይናገራሉ።

                                               

ለሰው ያስታውቅ ለራሱ አያውቅ

                                               

ላፈርሰው ነው

                                               

ስሔድ አገኘኋት ስመለስ አጣኋት

                                               

ስትሔድ ውላ ጭራሮዋን ዘግታ ትተኛ

                                               

ብልሃተኛ ነጋዴን ጉም ለብሶ ይቀሙት

                                               

ታላቁ ዳሞት ነው

Free and no ads
no need to download or install

Pino - logical board game which is based on tactics and strategy. In general this is a remix of chess, checkers and corners. The game develops imagination, concentration, teaches how to solve tasks, plan their own actions and of course to think logically. It does not matter how much pieces you have, the main thing is how they are placement!

online intellectual game →