ⓘ Free online encyclopedia. Did you know? page 34                                               

ጥቅምት ፳፱

ጥቅምት ፳፱ ቀን በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፶፱ነኛው እና የመፀው ፴፬ተኛው ዕለት ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ በዘመነ ሉቃስ ፫፻፯ ቀናት ሲቀሩ፣ በዘመነ ዮሐንስ፤ ዘመነ ማቴዎስ እና ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፫፻፮ ቀናት ይቀራሉ።

                                               

ጥቅምት ፴

ጥቅምት ፴ ቀን በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የሁለተኛው ወር መጨረሻ፤ የዓመቱ ፷ኛ እና የመፀው ወቅት ፴፭ተኛ ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ፣ በ ዘመነ ሉቃስ ፫፻፮ ቀናት በ ዘመነ ዮሐንስ፤ በ ዘመነ ማቴዎስ፤ እና በ ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፫፻፭ ቀናት ይቀራሉ። ይሄ ዕለት በጀርመን አገር በ፲፰፻፵፩፤ ፲፱፻፲፩፤ ፲፱፻፲፮፤ ፲፱፻፴፩ እና ፲፱፻፹፩ ዓመተ ምሕረታት በተፈ ...

                                               

ጳጉሜ ፩

1893 - ሌኦን ቾልጎሽ የተባለ ወንበዴ የአሜሪካ ፕሬዚዳን መኪንሊ ተኩሶ ገደለው። 1869 - የላኮታ ኢንዲያን አለቃ ክሬዚ ሆርስ በእስር ተገደለ። 1907 - ታንክ የሚባል የጦርነት መሳርያ ለመጀመርያ ጊዜ በእንግሊዞች ተፈተነ። 1960 - ስዋዚላንድ ነጻነት ከእንግሊዝ አገኘ። 1958 - የአፓርትሃይድ መስራች በደቡብ አፍሪካ ጠቅላይ ሚኒስትር ኸንሪክ ፈርቩርድ በስብሰባ ተውጎ ተገደለ። 1 ...

                                               

ጳጉሜ ፪

1932 - ጀርመኖች በ2ኛ ዓለማዊ ጦርነት ለንደንን በቦምብ ለመደብደብ ጀመሩ። 1785 - የፈረንሳይ አብዮታዊ አማካሪዎች "የማስፈራራት መንግስት" ዐዋጁ። 1988 - የራፕ ሙዚቃ ተጫዋች ቱፓክ ሻኩር በላስ ቬጋስ ተተኲሶ ከጥቂት ቀን በኋላ ሞተ። 1978 - ዴስሞንድ ቱቱ በኤጲስቆፖሳዊ ቤተክርስቲያን በደቡብ አፍሪካ መጀመርያ ጥቁር ኤጲስ ቆጶስ ሆኑ። 1969 - የአሜሪካ ፕሬዚዳን ጂሚ ካርተ ...

                                               

ጳጉሜ ፫

1935 - የአሜሪካ ጄኔራል አይዘንሃወር የጣልያ እጅ መስጠት በጦርነት አወጀ። 1804 - ናፖሊዎን በሩሲያ ላይ በቦሮዲኖ ውግያ ድል አደረገ። 1983 - የመቄዶንያ ሬፑብሊክ ነጻነቱን ከዩጎስላቪያ አገኘ። ፲፱፻፴፭ ዓ/ም - የቀድሞው የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፑብሊክ ኢፌዲሪ ኘሬዚዳንት ኋላም የተቃዋሚው አንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ ሊቀመንበር ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ በዚህ ዕለት ...

                                               

ጳጉሜ ፬

1514 - ቪክቶሪያ የምትባል መርከብ ወደ ስፓንያ በመመለሷ መጀመርያ ዓለምን የከበበችው መርከብ ሆነች። 1914 - ቱርኮች በግሪክ-ቱርክ ጦርነት አሸንፈው ስሚርና ከተማ ተቃጠለ። 1963 - በአቲካ እስር ቤት ኒው ዮርክ ሁከት ተደረገ። 467 - የጀርመናውያን አለቃ ኦረስቴስ የሮማ ነጉስን አባርሮ መጨረሻውን ንጉስ ልጁን ሮሙሉስ አውግስጦስን ሾመ።

                                               

ጳጉሜ ፭

1911 - በሳንዠርመን ውል ዩጎስላቪያ፣ ሃንጋሪና ቸኮስሎቫኪያ ከኦስትሪያ ነጻነታቸውን አገኙ። 1842 - ካሊፎርኒያ 31ኛ ክፍላገር ስቴት ሆነች። 1934 - በ2ኛ አለማዊ ጦርነት የጓደኞች ሃያላት በማጁንጋ ማዳጋስካር ደረሱ። 1788 - የፈረንሳይ ሰራዊት በኦስትሪያ ጭፍሮች ላይ በባሣኖ ውግያ አሸነፉ። 1831 - ጆን ኸርሸል መጀመርያ ፎቶ አነሳ። 1252 - እጣልያ የንጉስ ወገን በፓፓ ...

                                               

ጳጉሜ ፮

ጳጉሜ ፮ ቀን በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር በወንጌላዊው ሉቃስ ስም በተሠየሙት እና በየአራት ዓመቱ በሚደገሙት ሰግር ዓመታት ብቻ የሚውል የዓመቱ የመጨረሻውና ፫፻፷፮ኛው ቀን ሲሆን የክረምት ወቅት ፸፩ኛው ቀን ነው። በቅርብ ዘመናት ጳጉሜ ፮ ከዋለባቸውና ወደፊትም ከሚውልባቸው ሰግር ዓመታት፤ ፲፱፻፷፫፣ ፲፱፻፷፯፣ ፲፱፻፸፩፣ ፲፱፻፸፭፣ ፲፱፻፸፱፣ ፲፱፻፹፫፣ ፲፱፻፹፯፣ ፲፱፻፺፩፣ ፲፱፻፺፭፣ ፲ ...

                                               

መፀው

መፀው ትርጉሙ አበባ ማለት ነው። መገኛው ግስ መፀወ ሆኖ አበበ፤ አበባ ያዘ ማለት ነው። አበባና ነፋስን ቀላቅሎ የያዘው ዘመነ መፀው ምስጢሩ መዓዛ መስጠት፣ እንቡጥና ፍሬ ማሳየት ነው፡፡ በኢትዮጵያ ባሕረ ሐሳብ መሠረት ሰኔ ፳፮ቀን የገባው ክረምት መስከረም ፳፭ ቀን አብቅቶ አዲሱ የአበባ ወቅት መፀው መስከረም ፳፮ ቀን ይጀመርና እስከ ታኅሣሥ ፳፭ ቀን ድረስ ይከርማል። በዚሁ ወርኅ ተራሮች ...

                                               

በረድ ወቅት

                                               

በጋ

በጋ ፀሐይ የሚበረታበት፣ ደረቅና ሐሩር የሐጋይ ወራት ተብሎ ይታወቃል። በኢትዮጵያ ባሕረ ሐሳብ መሠረት ከክረምት በኋላ መስከረም ፳፮ ቀን የሚጀምረው የመፀው ወቅት፣ ጊዜውን ታኅሣሥ ፳፭ ቀን ፈጽሞ ለበጋ ያቀብላል። በጋ የሚያበቃው መጋቢት ፳፭ ቀን ሲሆን ተረካቢው ወቅት ደግሞ ፀደይ ይሆናል።

                                               

ክረምት

ክረምት ፤ ስርወ ቃሉ ከርም፤ ከረመ ካለው የግእዝ ቃል ሲሆን ትርጉሙም ወርኃ ዝናም፣ ወርኃ ነጎድጓድ፣ ዘመነ ባሕር፣ ዘመነ አፍላግ፣ ዘመነ ጠል፣ ዘመነ ደመና፣ ዘመነ መብረቅ ማለት ነው። የክረምት ወቅት ከሰኔ ፳፮ ቀን ጀምሮ እስከ መስከረም ፳፭ ቀን ድረስ ነው። "ደምፀ እገሪሁ ለዝናብ ሶቦ ይዘንብ ዝናብ ይትፌስሑ ነዳያን ደምፀ እገሪሁ ለዝናብ ሶበ ይዘንብ ዝናብ ይፀግቡ ርሁባን" ሲተረጐም ...

                                               

ፀደይ

ጸደይ በአማርኛው በልግ ፣ የበጋን ወራት ተከትሎ መጋቢት ፳፮ ቀን ይብትና እስከ ሰኔ ፳፭ ቀን ድረስ ከቀላል ዝናብ ጋር ይዘልቃል። የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ሕግና ሥርዓት ወይም በኢትዮጵያ ባሕረ ሐሳብ መሠረት አንድ ዓመት በአራት ንዑሳን ክፍሎች ይከፈላል። ከነኚህ አንዱ ክፍል ወርኀ ጸደይ ነው። ታላቁ ኢትዮጵያዊ ሊቅ አለቃ ኪዳነ ወልድ ክፍሌ ጸደይ የሚለውን ቃል ሲያብ ...

                                               

ተቃራኒ

ተቃራኒዎች ማለት የማይጣጣም ሁለትዮሽ ግንኙነት ያላቸው ነገሮች ማለት ነው። በለት ተለት ልማድ፣ ሁለት ነገሮች ወይንም ቃላቶች ተቃራኒ ናቸው ሲባል፡ ተቃርኖዋቸው ካላቸው ዝምድና አንጻር ሊሆን ይችላል። ለምሳሌ የድመት ተቃራኒ አይጥ ይሆናል። ሌላኛው ዓይነት ተቃርኖ፣ ሁለት ሆነው፣ ግን ከሁለት አንዱ ብቻ ባንድ ጊዜ ሊሆን ሲችል ይሆናል። ለምሳሌ የመግፋት ተቃራኒ መሳብ እንደሆነ። ሦስተኛው ...

                                               

መሰረት መፋለስ

የአምክንዮ -ምክነት ብዙ ጊዜ ሚመጣው አንድን ወይም ብዙን እውነት ከሌላ ከፍተኛ እውነት ጋር ለማያያዝ በሚሞከርበት ጊዜ በሚደረግ ስህተት ነው። ከዚህ በተረፈ ግን፣ የሒሳብና የፍልስፍና ተማሪወች በተለምዶ የአምክንዮ-ምክነት የሚሉት የፕሮፖጋንዳ መሳሪያ አለ። እሱም የመሰረት-መፋለስ ይባላል። ይህ ምክነት፣ ጸጉር እንሰንጥቅ ከተባለ፣ የአምክንዮ ምክነት አይደለም። እውነትን ከእውነት በማስተሳ ...

                                               

አምክንዩ ምክነት

አምክንዮ ማለት አንድን እውነት ከሌላ እውነት ጋር የሚያያይዝ መሳሪያ ማለት ነው ። ይህ የሚያሳየው የአምክንዮ ተፈጥሮ እውነትን ማግኘት ሳይሆን፣ እውነትን ማስተሳሰር ነው። በዚህ ትስስር ላይ ግን ፣ ብዙ ስህተቶች ይፈጠራሉ ። እነዚህን ስህተቶች የፍልስፍናና ሒሳብ ተማሪወች የአምክንዮ -ምክነት logical fallacy በማለት ሰብስበዋቸዋል ። 1. adhominem እሱኮ ፦ ምሳሌ ፦ አበበ ...

                                               

ያልተገናኝቶ ገበያ

ያለተገናኝቶ ገብያ - ይህ እንግዲህ ባለተያያዙ እውነታወች ላይ ተነሰቶ ስህተት ውሳኔ ላይ መድረስ ማለት ነው ። 1. adhominem እሱኮ ፦ Quote: ምሳሌ ፦ አበበ ፦ መንገዶች እየተጣበቡ ስለሆነ ሌሎች መንግዶች መሰራት አለባቸው ። መሰረት ፦ አንተኮ ታክስ እንኳ አልከፈልክም ፣ ስለመንገድ እና ስለ መንግስት ስራ አታውቅም። እዚህ ላይ፣ መሰረት የሰራችው ስራ adhominem/እሱኮ ይ ...

                                               

ድንግርግሮሽ

ድንግርግሮሽ እነዚህ አይነት ምክነቶች የሚነሱት፣ ቋንቋን በጠራ መልኩ ካለመጠቀም ነው። በዚህ ዋና ክፍል ስር Equivocation/ስርቅ እና Strawman/ወፍ -ማስፈራርያ ይገኙበታል። ስርቅ /equivocation ይህ ምክነት የሚነሳው፣ በአብዛኛው፣ በአንድ አ /ነገር ወይም ንግግር ውስጥ አንድን ቃል በሁለት አይነት ትርጉም /መንፈስ ስንጠቀም ነው። ምሳሌ፦ Quote: አበበ በሶ በላ። አ ...

                                               

ጥገኛ አምክንዮ

ጥገኛ አምክንዮ በሁለት የአምክንዮ ዋጋወች የሚተገበር ሲሆን፣ ውጤቱ ውሸት የሚሆነው ቀዳሚ አረፍተ ነገሩ እውነት ሁኖ ተከታይ አረፍተ ነገሩ ውሸት ሲሆን ብቻና ብቻ ነው። ከአምክንዮ አንጻር ጥገኛ አምክንዮ ከ አይደለም.ወይም. ጋር እኩል ነው። በሂሳብ አጻጻፍ፣ p ቀዳሚ አረፍተ ነገር ቢሆንና q ተከታይ ቢሆን፣ የጥገኝነት ዝምድናቸው እንዲህ ይጻፋል p → q ፡ ሲነበብ p ስለዚህ q ነው። ...

                                               

ዙር

ዙር የሥነ አምክንዮ ጽንስ ሐሳብ ሲሆን አንድ የተሰጠ አረፍተ ነገርን ክፍሎች በማዘዋወር አዲስ አረፍተ ነገር የምናገኝበት ዘዴ ነው። ምሳሌ፡ ኢትዮጵያዊ ከሆንክ አፍሪቃዊ ነህ። የዚህ አረፍተ ነገር ዙር፣ አፍሪቃዊ ከሆንክ ኢትዮጵያዊ ነህ። ከላይ እንደሚታይ የአንድ አረፍተ ነገር ዙር ከዋናው አረፍተ ነገር ዙር ጋር ጥገኝነት የለውም። የመጀመሪያው አረፍተ ነገር እውነትም ሆነ ውሸት፣ ሁለተኛው ...

                                               

ዙር ግልባጭ

በሥነ አምክንዮ "ዙር ግልባጭ" ማለት አንድን ዐረፍተ ነገር አዙረን ስንገለብጠው የምናገኘው አዲስ ዐረፍተ ነገር ነው። በተለይ ይህ የሚሰራው ለጥገኛ አምክንዮ ነው። ለምሳሌ የሚከተለውን ጥገኛ አረፍተ ነገር እንውሰድ፡ አንድ ሰው ኢትዮጵያዊ ከ ሆነ፣ አፍሪቃዊ ነው። የዚህ አረፍተ ነገር ዙር ግልባጭ እንዲህ ይገኛል፦ አንድ ሰው አፍሪቃዊ ካ ልሆነ፣ ኢትዮጵያዊ አይደለም። ከላይ እንደምንረዳው ...

                                               

ሾጣጣ

ሾጣጣ ሰፋ ካለ መሰረት ተነስቶ በቀስ በለሰለሰ መልኩ እየጠበበ በመሄድ መጨረሻው ቁንጮ ከምትባል ነጥብ ላይ የሚያበቃ፣ 3 ቅጥ ያለው የጂኦሜትሪ ቅርጽ ነው። ብዙ ጊዜ በሂሳብ ሾጣጣ ሲባል ክብ መሰረት ያለውን የጂኦሜትሪ ቅርጽን ይወካላል። ነገር ግን ይህ አንዱ ታዋቂ አይነት ሾጣጣ እንጂ ሌሎች አይነቶችም አሉ። ሾጣጣ ሰፋ ያለ ትርጉም ያለውና ብዙ ቅጾችን ያስተናግድ እንጂ በተለምዶው ሂሳብ ...

                                               

የጉብጠት ማዕከል

                                               

ሄክታር

ሄክታር የአለም አቀፍ ክልል መለኪያ ሲሆን፣ ትርጉሙ በየጎኑ አንድ መቶ ሜትር ያለው ካሬ ክልል ስፋት ማለት ነው። ቃሉ በፈረንሳይኛ በኩል የደረሰው ከግሪክኛ ἑκατόν /ሄካቶን/ "መቶ" ፣ እና ሮማይስጥ area /አሬያ/ "ክልል" ነበር። ሄክታር ስለዚህ አሥር ሺህ ካሬ ሜትር አለበት። ሄክታር በተለይ ለመሬት ርስት ወይም እርሻ ክልል ለመለካት ይጠቀማል።

                                               

ማይል

ማይል አለም አቀፍ የርዝመት መለኪያ አሀድ ነው። ነገር ግን በአብዛሃኛው በአሜሪካ እና እንግሊዝ ሃገር የተለመደ ነው። አሀዱን ከሌሎች መለኪያዎች ጋር ለማነጻጸር፡ 1 ማይል፡ 5280 ጫማ፣ 1760 ያርድ፣ 1609.344 ሜትር ጋር እኩል ነው። ሌላው የማይል አይነት የሰርቬይ ማይል የሚባለው ሲሆን 1 የሰርቬይ ማይል ከ5280 የሰርቬይ ጫማ፣ 1609.3472 ሜትር፣ 5280.01 ጫማ ጋር እኩ ...

                                               

ሜትር

ሜትር አለም አቀፍ መሰረታዊ የርዝመት መለኪያ አሀድ ነው። የተፈጠረው በፈረንሳይ የሳይንስ ትምህርት በፕላቲኒየም ላይ ባሉ ሁለት ነጥቦች መካከል ያለ ርቀት በማለት ነበር። ይህም ርቀት ይወክላል የሚባለው ከምድር ወገብ እስከ የመሬት ሰሜናዊ ጫፍ ድረስ ያለውን ርቀት አንድ አስር ሚሊዮንኛ ን ነው። ይህም በፓሪስ ሜሪዲያን ላይ ስንጓዝ ማለት ነው። በ1983 እ.ኤ.አ. አንድ ሜትር ብርሃን በ ...

                                               

ሳሙና ጥራት መለኪያ

የልብስ ሳሙና ጥራት ምልኪያ ሙከራዎች ብዙ ናቸው። ለምሳሌ የስሜን አሜሪካውን ብናይ የሚከተለውን ይመስላሉ ISO 1067 Analysis of Soap – Determination of unsaponifiable, unsaponified, and unsaponified saponifiable matter ISO 685 Analysis of Soap – Determination of total alkali content an ...

                                               

ኩንታል

ኩንታል ማለት አሁን በተለምዶ የአንድ መቶ ኪሎግራም ክብደት መለኪያ ነው። በተለይ የእህል ምርት መለኪያ ነው። የስሙ "ኩንታል" ታሪክ በተዘዋዋሪ መንገድ መጥቷል። አረብኛ፦ قنطار /ቂንጣር/ እንደገና ከአረብኛ ወደ ኋለኛ ሮማይስጥ፦ quintale /ኲንታሌ/ ሮማይስጥ፦ centenarius /ኬንቴናሪዩስ/ "የመቶ" የቢዛንታይን ግሪክኛ፦ κεντηνάριον /ከንቴናሪዮን/ አማርኛ፦ ኩንታል ...

                                               

የሰርቬይ ማይል

የሰርቬይ ማይል አንዱ የርዝመት መለኪያ አሀድ ነው። በተለይም በመንገድ ቅየሳ ላይ የተሰማሩ ግለሰቦች አዘውትረው ይጠቀሙበታል። 1 የሰርቬይ ማይል ከ5280 የሰርቬይ ጫማ፣ 1609.3472 ሜትር እና 5280.01 ጫማ ጋር እኩል ነው።

                                               

ጫማ (የርዝመት አሀድ)

ጫማ አለም አቀፍ የርዝመት መለኪያ አሀድ ነው። በአለም ላይ ጫማ የተለያየ መጠን ያለው ቢሆንም በዋናነት የሚታወቀውን ከሌሎች የርዝመት መለኪያ አሀዶች ጋር ለማነጻጸር 1 ጫማ ከአንድ ሶስተኛ ያርድ፣ 12 ፣ 0.3.480 ሜትር ጋር እኩል ነው። ሌላው የጫማ አይነት የሰርቬይ ጫማ የሚባለው ሲሆን 1 የሰርቬይ ጫማ ከ0.3048006 ሜትር ጋር እኩል ነው።

                                               

ስብሰባ

በሒሳብ ጥናት፣ ስብሰባ ማለት ከተሰጠ የነገሮች ስብስብ ውስጥ የተወሰኑትን መርጠን ሌላ ስብስብ የምንሰራበት መንገድ ማለት ነው። ይህ የስብሰባ መንገድ የተመረጡትንም ሆነ የቀሪውን ስብስብ ነገሮች ቅደም ተከተል ከግምት ውስጥ አያስገባም። ለምሳሌ፡ ሶስት ፍሬዎች ማለትም ትርንጎ፣ ብርቱካንና ሎሚ ቢኖሩ፣ አንድ ሰው በስንት አይነት መንገድ 2 ፍሬዎች ሊመርጥ ይችላል? መልሱ በ3 ዓይነት ነው፣ ...

                                               

አስራ ሁለቱ መንገዶች

በሥነ ጥምረት አስራ ሁለቱ መንገዶች የሚባሉት ሁለት አላቂ የሆኑ ስብስቦች የሚዛመዱባቸውን ዓይነቶች ብዛት የሚሰላባቸው መንገዶችን ነው። በዚህ አጠቃላይ መንገድ ውስጥ የድርደራ፣ ስብሰባ፣ አይነት ስብሰብ እና ክፍፍል ቀመሮች ተጠቃለው ይገኛሉ። በሌላ አኳያ፣ አብዛኞቹ የሥነ ጥምረት ጥያቄዎች "እንዴት የተወሰኑ ኳሶች በተወሰኑ ቁናዎች ውስጥ ሊቀመጡ ይችላሉ?" የሚለውን ጥያቄ ከመመለስ ጋር ት ...

                                               

ሥነ ግራፍ

ሥነ ግራፍ የሒሳብ ትምህርት አካል ሲሆን የሚያጠናውም ግራፍ የሚሰኙ የሒሳብ መዋቅሮችን ነው። እዚህ ላይ ግራፍ ሲባል የሁለት ጥንድ ነገሮችን ዝምድና የሚወክል ጽንሰ ሐሳብ ነው። ግራፍ እንግዲህ የጉብሮችና ጉብሮችን የሚያገናኙ ጠርዞች ስብስብ ነው። ሁም ግራፎች በሁለት ይከፈላሉ፣ እነርሱም አቅጣጫዊ እና ኢአቅጣጫዊ ናቸው። ኢአቅጣጫዊ እሚባለው በአንድ ጠርዝ ላይ ያሉ ሁለቱ ጉብሮች አንዳቸውን ...

                                               

ሥልጣኔና እንጉርጉሮው

ሥልጣኔና እንጉርጉሮው በስነ-ልቡና ተመራማሪው ሲግመንድ ፍሮይድ በ1929 እ.ኤ.አ. የተጻፈ እንዲሁም በ1930 እ.ኤ.አ. በጀርመንኛ የታተመ መጽሃፍ ነው። በጀርመንኛ አርእስቱ Das Unbehagen in der Kultur /ዳስ ኡንበሃግን ኢን ደር ኩልቱር/ ወይም "በባህሉ ያለው አለመመቸት" ተሰየመ። ከፍሮይድ ስራዎች ዋና ከሚባሉት ወገን ሲሆን በምዕራቡ አለም ከፍተኛ ተነባቢነት ያለው መጽ ...

                                               

ወርቃማው ሕግ

ለሰዎች በጎ ማድረግ ካልተቻለ ሰዎች እኛ ላይ ሊያደርጉብህ የማንፈልገውን ነገር በሌላው ላይ አለማድረግ ነው። ይህ ወርቃማ ሕግ ይባላል። ነቢያችን”ﷺ” ስለዚህ ወርቃማ ሕግ ሲናገሩ፦" ከእናንተ አንድም አላመነም ለራሱ የሚወደውን ለወንድሙ እስካልወደደ ድረስ ወይም ለራሱ የሚወደውን ለጎረቤቱ እስካልወደደ ድረስ” ብለዋል፦ ኢማም ሙሥሊም መጽሐፍ 1, ሐዲስ 77 አነሥ ኢብኑ ማሊክ”ረ.ዐ.” እንደ ...

                                               

ዝውውር ትንታኔ

ዝውውር ትንታኔ ማለት በዘመናዊ ስነልቦና የሚጠቅም የችግር መፍትሄ ዘዴ ነው። በዚህ መላ ምት የእያንዳንዱ ግለሠብ ባሕርይ በሦስት ደረጆች እነርሱም "አዋቂ" ፣ "ወላጅ" ፣ "ልጅ" ይከፋፈላል። ሁለት ሰዎች ሲወያዩ፣ እያንዳንዱ ከሦስቱ ባህርዮች በአንድ ውስጥ አለ። ከዚህ የተነሣ እነዚህ ኹኔታዎች ይኖራሉ፦ ልጅ ለወላጅ መወያየት አዋቂ ለ አዋቂ መወያየት ወላጅ ለልጅ መወያየት .ወዘተርፈ የሚ ...

                                               

የመዋጋት ወይም መሸሽ መልስ

የመዋጋት ወይም መሸሽ መልስ አሜሪካዊው መምህር ዶ/ር ዋልተር ካኖን በ1908 ዓም የገለጠ ሃልዮ ነው። በመላምቱ ዘንድ እንስሶች አደጋ ባጋጠሙበት ጊዜ በቅጽባት እንዲዘጋጁ ለመርዳት የእድገንጥር ጐርፍ ከአዕምሮና ከኩላትጌ ዕጢ ያገኛሉ። ይህ ሁሉ እንስሳ በአደጋ ሰዓት እንዲዘጋጅ ስለሚረዳ፣ ለእንስሳው ጥቅም እንደተለማ ይታስባል። ይህም በእድገ-ንጥር ሆርሞን እንደ ተሠለጠነ ይባላል። ነገር ግ ...

                                               

ድብርት

ድብርት በስነ-ልቦና በማንኛውም ሰው ላይ ሊከሰት የሚችል ነው። የድብርት ድባቴ በሽታ የመንፈስ ጭንቀት ማለት የአንድን ሰው ሃሳቦች፣ ባህሪያት፣ ስሜቶች እና የደህንነት ስሜትን የሚነካ ዝቅተኛ የስሜት እና የመጥለቂያ ሁኔታ ነው። የመንፈስ ጭንቀት / ስሜታዊነት / ስሜታዊ / ስሜትን የሚወደውን ሰው በሞት ማጣት ላይ ለሚፈጠር የሕይወት ክስተት የተለመደ ጊዜያዊ ችግር ነው። በተጨማሪም አንዳ ...

                                               

ገቢር ማዳመጥ

ገቢር ማዳመጥ በመመከር፣ በዕርቅና፣ በማሠልጠን ሊጠቀም የሚችል ዘዴ ነው። ገቢር ማዳመጥ ከተገብሮ ማዳመጥ ወይም ዝም ብሎ ከማዳመጥ ይለያል፤ በገቢር ማዳመጥ አዳማጩ ምን ያህል መልእክት የሰማው እንደ መሰለው በድጋሚ ይመልሳል። "ገቢር ማዳመጥ" ወይም በእንግሊዝኛ "active listening" የሚለው ዘዴ በአሜሪካዊው መምህር ቶማስ ጎርዶን በ1954 ዓም በፈጠረው "የወላጆች ተደማጭነት ማሠ ...

                                               

ፍሮይድ

ሲግመንድ ፍሮይድ ኦስትሪያ የተወለደ የነርቭ ሃኪም እና ስነ ልቡና ተመራማሪ ነበር። የትንተናዊ ስነ ልቡና አባት እየተባለ ይጠቀሳል። ፍርይድ በስነ ልቡና ጥናት ታዋቂ የሆነው የሰውን ልጅ ያልነቃ ኅሊና በሳይንሳዊ ዘዴ በማጥናቱ ነበር። እያንዳንዱ ግለሰብ የነቃ ኅሊና እንዳለው ሁሉ ያልነቃም ህሊና አለው፣ ሆኖም ግን ግለስቦች ያልነቃውን የአዕምሮ ክፍል ምን እንደሚያሳብ ማወቅ አይችሉም፡ በተ ...

                                               

ቦይንግ 787 ድሪምላይነር

ቦይንግ 787 ድሪምላይነር በቦይንግ የተሠራ የረዥም ርቀት፣ ጥንድ ሞተር አውሮፕላን ነው። የአውሮፕላኑ አብዛኛው ክፍሎች ከካርቦን ኮምፖሲት ማቴሪያል በመሠራታቸው፣ አውሮፕላኑ ከቀደምት አውሮፕላኖች የቀለለ ነው። የነዳጅ ፍጆታው ከሌሎች አውሮፕላኖች በ20 ከመቶ የተሻለ ሲሆን ፍጥነቱ ከድምፅ ፍጥነት በ11 ከመቶ ያንሳል። ጃፓን ከዓለም የመጀመሪያው የድሪምላይነር አብራሪ ናት። ኢትዮጵያ ከዓለ ...

                                               

ባንክ

ባንክ ገንዘብን ለግለ-ሠቦች ወይም ተቋማት የማስቀመጥ እና የተቀመጠውን ገንዘብ ለሌሎች ተቋማት ወይም ግለ-ሠቦች የማበደር ተግባር የሚያከናውን ተቋም ነው። ባንኮች የኢኮኖሚው ዘርፍ ዋነኛ ተዋናይ ናቸው። በዚህም ለማህበራዊ ግብይት መሠረት ናቸው። የባንኮች ዋነኛ አላማ ካፒታል ያላቸውን ሠዎች ወይም ተቋማት ከሌላቸው ወይም ብድር ከሚፈልጉ አልያም ማደግን ከሚፈልጉ ተቋማት ጋር ማገናኘት ነው። ...

                                               

ሎቲ

                                               

አሪያሪ

አሪያሪ የማዳጋስካር ብሔራዊ ገንዘብ ሲሆን አንድ አሪያሪ በ አምሥት ኢራይምቢላንጃ ይመነዘራል ማዳጋስካር ከፈረንሳይ ቅኝ ግዛትነት ዘመን ጀምሮ የምትጠቀምበትን የማላጋስይ ፍራንክ፣ በ፲፱፻፺፰ ዓ.ም. በ አንድ የማላጋሲ ፍራንክ ወደ አንድ ኢራይምቢላንጃ ኂሣብ ቀየረችው።

                                               

ኡጉይያ

ኡጉይያ የሞሪታንያ ገንዘብ ስም ነው። በዚህ ገንዘብ አንድ ኢጉይያ አምሥት "ኩምስ" ማለት ነው። ኩምስ በአረብኛ አንድ አምሥተኛ ማለት ነው። ሞሪታንያ በ ሲ. ኤፍ ኤ ፍራንክ እስከ ፲፱፻፷፮ ዓ.ም ስትጠቀም ከቆየች በኋላ በአምሥት ፍራንክ ምንዛሪ ገንዘቧን ወደ ኢጉይያ ቀየረች።

                                               

ክዋቻ

ክዋቻ የዛምቢያ ሕጋዊ ገንዘብ ስም ነው። አንድ ክዋቻ መቶ እንግዊ ማለት ነው። እስከ ፲፱፻፹፬ ዓ.ም. ድረስ የዛምቢያ የወረቀት ገንዘብ የፕሬዚደንት ኬነዝ ካውንዳን ምስል ያሳዩ ነበር። ከ፲፱፻፹፭ ዓ.ም. ጀምሮ ግን የካውንዳ ምስል በ "የአፍሪቃ አሳ አጥማጅ ንስር" ምስል ተተክቷል።

                                               

ላም

ላሞች በዋነኛነት ለማዳ የሆኑ የቤት እንስሳት ናቸው። በሮማይስጥ genus Bos ከሚባሉት ዝርያዎች እጅግ በከፍተኛ መጠን ከተስፋፉት ዋነኞቹ ናቸው። በአጠቃላይም Bos primigenius ተብለው ይጠራሉ። በአገልግሎታቸው ለርቢ፣ ለወተት ምርት፣ ለስጋ፣ ለቆዳ ውጤቶች፣ ለዘይት ምርት፣ እንዲሁም እንደ ህንድ ባሉ ሀገራት ደግሞ እንደ አምልኮ ይጠቀሙባቸዋል።

                                               

ላብራዶር

ላብራዶር ሪትሪቨር ተብለው የሚታወቁት ውሻዎች ላብራዶር እንዲሁም ላብ በሚሉትም ስሞች ይጠራሉ። እነኝህ ውሻዎች ሪትሪቨር ከሚባለዉ ዝርያ ውስጥ የሚካተቱ ናቸው። በባህሪያቸው የተለሳለሱ ሲሆኑ ከህጻናት እና ከአዛውንቶች ጋራ በጥሩ ሁነታ ይግባባሉ። ላብራዶሮች ስፖርት ወዳድና ተጫዋች ሲሆኑ በብዙ የውሻ ባለቤቶች ዘንድ ተመራጭ ናቸው። በብዙ ሃገሮች የእርዳታ ዉሻን ሚና ይሚጫወቱት እነዚህ ውሻዎ ...

                                               

በሬ

በሬ የትልቁ ለማዳ፤ ወንድ የቀንድ ከብት የጎልማሳነት ደረጃ መጠሪያ ነው። እነዚህም በሮማይስጥ genus Bos ከሚባሉት ዝርያዎች እጅግ በከፍተኛ መጠን ከተስፋፉት ዋነኞቹ ናቸው። ይህ እንሥሳ ለእርሻ፣ ለምግብነት እንዲሁም በአንዳንድ ቦታዎች ለመጓጓዣነት ያገለግላል። የዚሁ ዝርያ የሴት ፆታ ላም ትባላለች።

                                               

በቅሎ

Free and no ads
no need to download or install

Pino - logical board game which is based on tactics and strategy. In general this is a remix of chess, checkers and corners. The game develops imagination, concentration, teaches how to solve tasks, plan their own actions and of course to think logically. It does not matter how much pieces you have, the main thing is how they are placement!

online intellectual game →